ሂሩት ጃዝ ካፌና ሬስቶራንት ታዋቂውን ጄይ ዳግላስና ኦል ስታር ባንድ ለአዲስ ዓመት ይዞላችሁ ቀርቧል
Edited by : addiskignit@gmail.com -12/29/2022
ዓመቱን ሙሉ በጃዝ ፣ በሮክ ፣ በብሉዝ፣ በማስተር ጊታር ሲሪስ፣ በሥነ ፅሁፍና በሌሎችም ዝግጅቶች በርካቶችን ሲያስደስት የከረመው የሂሩት ጃዝ ካፌና ሬስቶራንት ለአዲሱ የ2ዐ23 የፈረንጆች አዲስ ዓመት ታዋቂውን ሙዚቀኛ ጄ ዳግላስንና ኦል ስታር ባንድን ይዞላችሁ ይጠብቃችሁአል፡፡ ዲሴምበር 31 ቀን በዋዜማው ከ6 ጀምሮ በሩን ከፍቶ ይጠበቃችሁአል ፡፡ ዝግጅቱ ከ9pm ጀምሮ ይቀርባል፡፡ ይኸን ታዋቂ ሙዚቀኛ ለመመልከትና የማይረሣ የአዲስ ዓመት ዋዜማ ለማሣለፍ የመግቢያ ዋጋ $35 ዶላር ብቻ ነው ፡፡ ትኬቱን በር ላይ ታገኛላችሁ፡፡ ቅዳሜ ዲሴምበር 31 ከ6pm ጀምሮ ቀጠሯችሁን በ2ዐ5ዐ ዳንፎርዝ ጎዳና ሂሩት ጃዝ ካፌ አድርጉ ለበለጠ መረጃwww.Hirut.com ዌብሣይትን ጎብኙ፡፡
test